The Quran in Amharic - Surah Qadr translated into Amharic, Surah Al-Qadr in Amharic. We provide accurate translation of Surah Qadr in Amharic - الأمهرية, Verses 5 - Surah Number 97 - Page 598.
بِّسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ (1) እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ |
وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ (2) መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ |
لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ (3) መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡ |
تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ (4) በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡ |
سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ (5) እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡ |