The Quran in Amharic - Surah Zalzalah translated into Amharic, Surah Az-Zalzalah in Amharic. We provide accurate translation of Surah Zalzalah in Amharic - الأمهرية, Verses 8 - Surah Number 99 - Page 599.

| إِذَا زُلْزِلَتِ الْأَرْضُ زِلْزَالَهَا (1) ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤ |
| وَأَخْرَجَتِ الْأَرْضُ أَثْقَالَهَا (2) ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤ |
| وَقَالَ الْإِنسَانُ مَا لَهَا (3) ሰውም ምን ኾነች? ባለ ጊዜ፤ |
| يَوْمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخْبَارَهَا (4) በዚያ ቀን ወሬዎችዋን ትናገራለች፡፡ |
| بِأَنَّ رَبَّكَ أَوْحَىٰ لَهَا (5) ጌታህ ለእርሷ በማሳወቁ ምክንያት፡፡ |
| يَوْمَئِذٍ يَصْدُرُ النَّاسُ أَشْتَاتًا لِّيُرَوْا أَعْمَالَهُمْ (6) በዚያ ቀን ሰዎች ሥራዎቻቸውን (ምንዳዋን) እንዲያዩ ይደረጉ ዘንድ (እንደየሥራቸው) የተለያዩ ኾነው (ከመቆሚያው ስፍራ) ይመለሳሉ፡፡ |
| فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ (7) የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ |
| وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ (8) የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ |