The Quran in Amharic - Surah Al Asr translated into Amharic, Surah Al-Asr in Amharic. We provide accurate translation of Surah Al Asr in Amharic - الأمهرية, Verses 3 - Surah Number 103 - Page 601.
وَالْعَصْرِ (1) በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡ |
إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ (2) ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡ |
إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ (3) እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡ |