The Quran in Amharic - Surah Al Fil translated into Amharic, Surah Al-Fil in Amharic. We provide accurate translation of Surah Al Fil in Amharic - الأمهرية, Verses 5 - Surah Number 105 - Page 601.

| أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ (1) በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን |
| أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ (2) ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡ |
| وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ (3) በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡ |
| تَرْمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ (4) ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡ |
| فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَّأْكُولٍ (5) ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡ |