The Quran in Amharic - Surah Quraysh translated into Amharic, Surah Quraysh in Amharic. We provide accurate translation of Surah Quraysh in Amharic - الأمهرية, Verses 4 - Surah Number 106 - Page 602.
لِإِيلَافِ قُرَيْشٍ (1) ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡ |
إِيلَافِهِمْ رِحْلَةَ الشِّتَاءِ وَالصَّيْفِ (2) የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡ |
فَلْيَعْبُدُوا رَبَّ هَٰذَا الْبَيْتِ (3) ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡ |
الَّذِي أَطْعَمَهُم مِّن جُوعٍ وَآمَنَهُم مِّنْ خَوْفٍ (4) ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡ |