The Quran in Amharic - Surah Kawthar translated into Amharic, Surah Al-Kawthar in Amharic. We provide accurate translation of Surah Kawthar in Amharic - الأمهرية, Verses 3 - Surah Number 108 - Page 602.

| إِنَّا أَعْطَيْنَاكَ الْكَوْثَرَ (1) እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ፡፡ |
| فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ (2) ስለዚህ ለጌታህ ስገድ፤ (በስሙ) ሰዋም፡፡ |
| إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الْأَبْتَرُ (3) ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡ |