The Quran in Amharic - Surah Kafirun translated into Amharic, Surah Al-Kafirun in Amharic. We provide accurate translation of Surah Kafirun in Amharic - الأمهرية, Verses 6 - Surah Number 109 - Page 603.

| قُلْ يَا أَيُّهَا الْكَافِرُونَ (1) በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ |
| لَا أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ (2) «ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡ |
| وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ (3) «እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ |
| وَلَا أَنَا عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ (4) «እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡ |
| وَلَا أَنتُمْ عَابِدُونَ مَا أَعْبُدُ (5) «እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡ |
| لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ (6) «ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡ |