The Quran in Amharic - Surah Nasr translated into Amharic, Surah An-Nasr in Amharic. We provide accurate translation of Surah Nasr in Amharic - الأمهرية, Verses 3 - Surah Number 110 - Page 603.
إِذَا جَاءَ نَصْرُ اللَّهِ وَالْفَتْحُ (1) የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤ |
وَرَأَيْتَ النَّاسَ يَدْخُلُونَ فِي دِينِ اللَّهِ أَفْوَاجًا (2) ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤ |
فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَاسْتَغْفِرْهُ ۚ إِنَّهُ كَانَ تَوَّابًا (3) ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡ |