The Quran in Amharic - Surah Masad translated into Amharic, Surah Al-Masad in Amharic. We provide accurate translation of Surah Masad in Amharic - الأمهرية, Verses 5 - Surah Number 111 - Page 603.
تَبَّتْ يَدَا أَبِي لَهَبٍ وَتَبَّ (1) የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡ |
مَا أَغْنَىٰ عَنْهُ مَالُهُ وَمَا كَسَبَ (2) ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡ |
سَيَصْلَىٰ نَارًا ذَاتَ لَهَبٍ (3) የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡ |
وَامْرَأَتُهُ حَمَّالَةَ الْحَطَبِ (4) ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡ |
فِي جِيدِهَا حَبْلٌ مِّن مَّسَدٍ (5) በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡ |