The Quran in Amharic - Surah Ikhlas translated into Amharic, Surah Al-Ikhlas in Amharic. We provide accurate translation of Surah Ikhlas in Amharic - الأمهرية, Verses 4 - Surah Number 112 - Page 604.

| قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ (1) በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ |
| اللَّهُ الصَّمَدُ (2) «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ |
| لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ (3) «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ |
| وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ (4) «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» |