The Quran in Amharic - Surah Falaq translated into Amharic, Surah Al-Falaq in Amharic. We provide accurate translation of Surah Falaq in Amharic - الأمهرية, Verses 5 - Surah Number 113 - Page 604.
قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ (1) በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡ |
مِن شَرِّ مَا خَلَقَ (2) «ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡ |
وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ (3) «ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤ |
وَمِن شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ (4) «በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡ |
وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ (5) «ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡» |