The Quran in Amharic - Surah An Nas translated into Amharic, Surah An-Nas in Amharic. We provide accurate translation of Surah An Nas in Amharic - الأمهرية, Verses 6 - Surah Number 114 - Page 604.

| قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ (1) በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡ |
| مَلِكِ النَّاسِ (2) «የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡ |
| إِلَٰهِ النَّاسِ (3) «የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡ |
| مِن شَرِّ الْوَسْوَاسِ الْخَنَّاسِ (4) «ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡ |
| الَّذِي يُوَسْوِسُ فِي صُدُورِ النَّاسِ (5) «ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡ |
| مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ (6) «ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡» |