The Quran in Amharic - Surah Tin translated into Amharic, Surah At-Tin in Amharic. We provide accurate translation of Surah Tin in Amharic - الأمهرية, Verses 8 - Surah Number 95 - Page 597.
بِّسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ وَالتِّينِ وَالزَّيْتُونِ (1) በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡ |
وَطُورِ سِينِينَ (2) በሲኒን ተራራም፤ |
وَهَٰذَا الْبَلَدِ الْأَمِينِ (3) በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡ |
لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ (4) ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡ |
ثُمَّ رَدَدْنَاهُ أَسْفَلَ سَافِلِينَ (5) ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡ |
إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ فَلَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ (6) ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡ |
فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعْدُ بِالدِّينِ (7) ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ |
أَلَيْسَ اللَّهُ بِأَحْكَمِ الْحَاكِمِينَ (8) አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡ |