القرآن باللغة الأمهرية - سورة التين مترجمة إلى اللغة الأمهرية، Surah Tin in Amharic. نوفر ترجمة دقيقة سورة التين باللغة الأمهرية - Amharic, الآيات 8 - رقم السورة 95 - الصفحة 597.

| بِّسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ وَالتِّينِ وَالزَّيْتُونِ (1) በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡ |
| وَطُورِ سِينِينَ (2) በሲኒን ተራራም፤ |
| وَهَٰذَا الْبَلَدِ الْأَمِينِ (3) በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡ |
| لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ (4) ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡ |
| ثُمَّ رَدَدْنَاهُ أَسْفَلَ سَافِلِينَ (5) ከዚያም (ከፊሉን) ከዝቅተኞች ሁሉ በታች አድርገን መለስነው፡፡ |
| إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ فَلَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ (6) ግን እነዚያ ያመኑት መልካሞችንም የሠሩት ለእነርሱ ተቆራጭ ያልኾነ ምንዳ አልላቸው፡፡ |
| فَمَا يُكَذِّبُكَ بَعْدُ بِالدِّينِ (7) ታዲያ ከዚህ በኋላ በፍርዱ ምን አስተባባይ አደረገህ |
| أَلَيْسَ اللَّهُ بِأَحْكَمِ الْحَاكِمِينَ (8) አላህ ከፈራጆች ሁሉ ይበልጥ ፈራጅ አይደለምን? (ነው)፡፡ |