×

Surah Al-Infitar in Amharic

Quran Amharic ⮕ Surah Infitar

Translation of the Meanings of Surah Infitar in Amharic - الأمهرية

The Quran in Amharic - Surah Infitar translated into Amharic, Surah Al-Infitar in Amharic. We provide accurate translation of Surah Infitar in Amharic - الأمهرية, Verses 19 - Surah Number 82 - Page 587.

بسم الله الرحمن الرحيم

إِذَا السَّمَاءُ انفَطَرَتْ (1)
ሰማይ በተሰነጠቀች ጊዜ፤
وَإِذَا الْكَوَاكِبُ انتَثَرَتْ (2)
ከዋክብትም ተበታትነው በወደቁ ጊዜ፤
وَإِذَا الْبِحَارُ فُجِّرَتْ (3)
ባሕሮችም በተከፈቱና በተደበላለቁ ጊዜ፤
وَإِذَا الْقُبُورُ بُعْثِرَتْ (4)
መቃብሮችም በተገለባበጡና (ሙታን) በተነሱ ጊዜ፤
عَلِمَتْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ وَأَخَّرَتْ (5)
ማንኛይቱም ነፍስ ያስቀደመችውንና ያቆየችውን ታውቃለች፡፡
يَا أَيُّهَا الْإِنسَانُ مَا غَرَّكَ بِرَبِّكَ الْكَرِيمِ (6)
አንተ ሰው ሆይ! በቸሩ ጌታህ ምን አታለለህ
الَّذِي خَلَقَكَ فَسَوَّاكَ فَعَدَلَكَ (7)
በዚያ በፈጠረህ አካለ ሙሉም ባደረገህ ባስተካከለህም፡፡
فِي أَيِّ صُورَةٍ مَّا شَاءَ رَكَّبَكَ (8)
በማንኛውም በሻው ቅርፅ በገጣጠመህ (ጌታህ ምን አታለለህ)፡፡
كَلَّا بَلْ تُكَذِّبُونَ بِالدِّينِ (9)
ተከልከሉ፤ በእውነቱ በፍርዱ ቀን ታስተባብላላችሁ፡፡
وَإِنَّ عَلَيْكُمْ لَحَافِظِينَ (10)
በእናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ያሉባችሁ፤ ስትኾኑ፤
كِرَامًا كَاتِبِينَ (11)
የተከበሩ ጸሐፊዎች የኾኑ፤ (ተጠባባቂዎች)፡፡
يَعْلَمُونَ مَا تَفْعَلُونَ (12)
የምትሠሩትን ሁሉ የሚያውቁ፡፡
إِنَّ الْأَبْرَارَ لَفِي نَعِيمٍ (13)
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በገነት ውስጥ ናቸው፡፡
وَإِنَّ الْفُجَّارَ لَفِي جَحِيمٍ (14)
ከሓዲዎቹም በእርግጥ በገሀነም ውስጥ ናቸው፡፡
يَصْلَوْنَهَا يَوْمَ الدِّينِ (15)
በፍርዱ ቀን ይገቧታል፡፡
وَمَا هُمْ عَنْهَا بِغَائِبِينَ (16)
እነርሱም ከርሷ ራቂዎች አይደሉም፡፡
وَمَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الدِّينِ (17)
የፍርድ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ
ثُمَّ مَا أَدْرَاكَ مَا يَوْمُ الدِّينِ (18)
ከዚያም የፍርዱ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ
يَوْمَ لَا تَمْلِكُ نَفْسٌ لِّنَفْسٍ شَيْئًا ۖ وَالْأَمْرُ يَوْمَئِذٍ لِّلَّهِ (19)
(እርሱ) ማንኛይቱም ነፍስ ለሌላይቱ ነፍስ ምንም ማድረግን የማትችልበት ቀን ነው፡፡ ነገሩም ሁሉ በዚያ ቀን ለአላህ ብቻ ነው፡፡
❮ Previous Next ❯

Surahs from Quran :

1- Fatiha2- Baqarah
3- Al Imran4- Nisa
5- Maidah6- Anam
7- Araf8- Anfal
9- Tawbah10- Yunus
11- Hud12- Yusuf
13- Raad14- Ibrahim
15- Hijr16- Nahl
17- Al Isra18- Kahf
19- Maryam20- TaHa
21- Anbiya22- Hajj
23- Muminun24- An Nur
25- Furqan26- Shuara
27- Naml28- Qasas
29- Ankabut30- Rum
31- Luqman32- Sajdah
33- Ahzab34- Saba
35- Fatir36- Yasin
37- Assaaffat38- Sad
39- Zumar40- Ghafir
41- Fussilat42- shura
43- Zukhruf44- Ad Dukhaan
45- Jathiyah46- Ahqaf
47- Muhammad48- Al Fath
49- Hujurat50- Qaf
51- zariyat52- Tur
53- Najm54- Al Qamar
55- Rahman56- Waqiah
57- Hadid58- Mujadilah
59- Al Hashr60- Mumtahina
61- Saff62- Jumuah
63- Munafiqun64- Taghabun
65- Talaq66- Tahrim
67- Mulk68- Qalam
69- Al-Haqqah70- Maarij
71- Nuh72- Jinn
73- Muzammil74- Muddathir
75- Qiyamah76- Insan
77- Mursalat78- An Naba
79- Naziat80- Abasa
81- Takwir82- Infitar
83- Mutaffifin84- Inshiqaq
85- Buruj86- Tariq
87- Al Ala88- Ghashiya
89- Fajr90- Al Balad
91- Shams92- Lail
93- Duha94- Sharh
95- Tin96- Al Alaq
97- Qadr98- Bayyinah
99- Zalzalah100- Adiyat
101- Qariah102- Takathur
103- Al Asr104- Humazah
105- Al Fil106- Quraysh
107- Maun108- Kawthar
109- Kafirun110- Nasr
111- Masad112- Ikhlas
113- Falaq114- An Nas