×

Surah Al-Inshiqaq in Amharic

Quran Amharic ⮕ Surah Inshiqaq

Translation of the Meanings of Surah Inshiqaq in Amharic - الأمهرية

The Quran in Amharic - Surah Inshiqaq translated into Amharic, Surah Al-Inshiqaq in Amharic. We provide accurate translation of Surah Inshiqaq in Amharic - الأمهرية, Verses 25 - Surah Number 84 - Page 589.

بسم الله الرحمن الرحيم

إِذَا السَّمَاءُ انشَقَّتْ (1)
ሰማይ በተቀደደች ጊዜ፤
وَأَذِنَتْ لِرَبِّهَا وَحُقَّتْ (2)
ለጌታዋም (ትዕዛዝ) በሰማች ጊዜ፤ (ልትሰማ) ተገባትም፤
وَإِذَا الْأَرْضُ مُدَّتْ (3)
ምድርም በተለጠጠች ጊዜ፤
وَأَلْقَتْ مَا فِيهَا وَتَخَلَّتْ (4)
በውስጧ ያለውንም ሁሉ በጣለችና ባዶ በኾነች ጊዜ፤
وَأَذِنَتْ لِرَبِّهَا وَحُقَّتْ (5)
ለጌታዋም በሰማች ጊዜ፤ (መስማት) ተገባትም፤ (ሰው ሁሉ ሥራውን ይገናኛል)፡፡
يَا أَيُّهَا الْإِنسَانُ إِنَّكَ كَادِحٌ إِلَىٰ رَبِّكَ كَدْحًا فَمُلَاقِيهِ (6)
አንተ ሰው ሆይ! አንተ ጌታህን (በሞት) እስከምትገናኝ ድረስ ልፋትን ለፊ ነህ፤ ተገናኚውም ነህ፡፡
فَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ بِيَمِينِهِ (7)
መጽሐፉን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ፤
فَسَوْفَ يُحَاسَبُ حِسَابًا يَسِيرًا (8)
በእርግጥ ቀላልን ምርመራ ይመረመራል፡፡
وَيَنقَلِبُ إِلَىٰ أَهْلِهِ مَسْرُورًا (9)
ወደ ቤተሰቦቹም ተደሳች ኾኖ ይመለሳል፡፡
وَأَمَّا مَنْ أُوتِيَ كِتَابَهُ وَرَاءَ ظَهْرِهِ (10)
መጽሐፉን በጀርባው ኋላ የተሰጠ ሰውማ፤
فَسَوْفَ يَدْعُو ثُبُورًا (11)
(ዋ! ጥፋቴ በማለት) ጥፋትን በእርግጥ ይጠራል፡፡
وَيَصْلَىٰ سَعِيرًا (12)
የተጋጋመች እሳትንም ይገባል፡፡
إِنَّهُ كَانَ فِي أَهْلِهِ مَسْرُورًا (13)
እርሱ በቤተሰቡ ውስጥ ተደሳች ነበርና፡፡
إِنَّهُ ظَنَّ أَن لَّن يَحُورَ (14)
እርሱ (ወደ አላህ) የማይመለስ መኾኑን አስቧልና፡፡
بَلَىٰ إِنَّ رَبَّهُ كَانَ بِهِ بَصِيرًا (15)
አይደለም (ይመለሳል)፡፡ ጌታው በእርሱ (መመለስ) ዐዋቂ ነበር፤ (ነውም)፡፡
فَلَا أُقْسِمُ بِالشَّفَقِ (16)
አትካዱ፤ በወጋገኑ እምላለሁ፡፡
وَاللَّيْلِ وَمَا وَسَقَ (17)
በሌሊቱም በሰበሰውም ሁሉ፤
وَالْقَمَرِ إِذَا اتَّسَقَ (18)
በጨረቃውም በሞላ ጊዜ (እምላለሁ)፡፡
لَتَرْكَبُنَّ طَبَقًا عَن طَبَقٍ (19)
ከኹነታ በኋላ ወደ ሌላ ኹነታ ትለዋወጣላችሁ፡፡
فَمَا لَهُمْ لَا يُؤْمِنُونَ (20)
የማያምኑት ለእነርሱ ምን አላቸው
وَإِذَا قُرِئَ عَلَيْهِمُ الْقُرْآنُ لَا يَسْجُدُونَ ۩ (21)
በእነርሱም ላይ ቁርኣን በተነበበ ጊዜ የማይሰግዱት፤ (ምንአላቸው)
بَلِ الَّذِينَ كَفَرُوا يُكَذِّبُونَ (22)
በእርግጡ እነዚያ የካዱት (በትንሣኤ) ያስተባብላሉ፡፡
وَاللَّهُ أَعْلَمُ بِمَا يُوعُونَ (23)
አላህም (በልቦቻቸው) የሚቆጥሩትን ዐዋቂ ነው፡፡
فَبَشِّرْهُم بِعَذَابٍ أَلِيمٍ (24)
በአሳማሚ ቅጣትም አብስራቸው፡፡
إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَهُمْ أَجْرٌ غَيْرُ مَمْنُونٍ (25)
ግን እነዚያ ያመኑና መልካሞችን የሠሩ ለእነርሱ የማይቆረጥ ምንዳ አልላቸው፡፡
❮ Previous Next ❯

Surahs from Quran :

1- Fatiha2- Baqarah
3- Al Imran4- Nisa
5- Maidah6- Anam
7- Araf8- Anfal
9- Tawbah10- Yunus
11- Hud12- Yusuf
13- Raad14- Ibrahim
15- Hijr16- Nahl
17- Al Isra18- Kahf
19- Maryam20- TaHa
21- Anbiya22- Hajj
23- Muminun24- An Nur
25- Furqan26- Shuara
27- Naml28- Qasas
29- Ankabut30- Rum
31- Luqman32- Sajdah
33- Ahzab34- Saba
35- Fatir36- Yasin
37- Assaaffat38- Sad
39- Zumar40- Ghafir
41- Fussilat42- shura
43- Zukhruf44- Ad Dukhaan
45- Jathiyah46- Ahqaf
47- Muhammad48- Al Fath
49- Hujurat50- Qaf
51- zariyat52- Tur
53- Najm54- Al Qamar
55- Rahman56- Waqiah
57- Hadid58- Mujadilah
59- Al Hashr60- Mumtahina
61- Saff62- Jumuah
63- Munafiqun64- Taghabun
65- Talaq66- Tahrim
67- Mulk68- Qalam
69- Al-Haqqah70- Maarij
71- Nuh72- Jinn
73- Muzammil74- Muddathir
75- Qiyamah76- Insan
77- Mursalat78- An Naba
79- Naziat80- Abasa
81- Takwir82- Infitar
83- Mutaffifin84- Inshiqaq
85- Buruj86- Tariq
87- Al Ala88- Ghashiya
89- Fajr90- Al Balad
91- Shams92- Lail
93- Duha94- Sharh
95- Tin96- Al Alaq
97- Qadr98- Bayyinah
99- Zalzalah100- Adiyat
101- Qariah102- Takathur
103- Al Asr104- Humazah
105- Al Fil106- Quraysh
107- Maun108- Kawthar
109- Kafirun110- Nasr
111- Masad112- Ikhlas
113- Falaq114- An Nas