×

Surah Al-Burooj in Amharic

Quran Amharic ⮕ Surah Buruj

Translation of the Meanings of Surah Buruj in Amharic - الأمهرية

The Quran in Amharic - Surah Buruj translated into Amharic, Surah Al-Burooj in Amharic. We provide accurate translation of Surah Buruj in Amharic - الأمهرية, Verses 22 - Surah Number 85 - Page 590.

بسم الله الرحمن الرحيم

وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْبُرُوجِ (1)
የቡርጆች ባለቤት በኾነችው ሰማይ እምላለሁ፡፡
وَالْيَوْمِ الْمَوْعُودِ (2)
በተቀጠረው ቀንም፤
وَشَاهِدٍ وَمَشْهُودٍ (3)
በተጣጅና በሚጣዱትም፤ (እምላለሁ)፡፡
قُتِلَ أَصْحَابُ الْأُخْدُودِ (4)
የጉድቡ ባለቤቶች ተረገሙ፡፡
النَّارِ ذَاتِ الْوَقُودِ (5)
የማገዶ ባለቤት የኾነቺው እሳት (ባለቤቶች)፡፡
إِذْ هُمْ عَلَيْهَا قُعُودٌ (6)
እነርሱ በርሷ (አፋፍ) ላይ ተቀማጮች በኾኑ ጊዜ፤ (ተረገሙ)፡፡
وَهُمْ عَلَىٰ مَا يَفْعَلُونَ بِالْمُؤْمِنِينَ شُهُودٌ (7)
እነርሱም በምእምናኖቹ በሚሠሩት (ማሰቃየት) ላይ መስካሪዎች ናቸው፡፡
وَمَا نَقَمُوا مِنْهُمْ إِلَّا أَن يُؤْمِنُوا بِاللَّهِ الْعَزِيزِ الْحَمِيدِ (8)
ከእነርሱም በአላህ አሸናፊው፣ ምስጉኑ በኾነው (ጌታ) ማመናቸውን እንጅ ሌላ ምንም አልጠሉም፡፡
الَّذِي لَهُ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۚ وَاللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ شَهِيدٌ (9)
በእዚያ የሰማያትና የምድር ንግሥና ለእርሱ ብቻ በኾነው (አላህ ማመናቸውን)፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ መስካሪ ነው፡፡
إِنَّ الَّذِينَ فَتَنُوا الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ ثُمَّ لَمْ يَتُوبُوا فَلَهُمْ عَذَابُ جَهَنَّمَ وَلَهُمْ عَذَابُ الْحَرِيقِ (10)
እነዚያ ምእምንንና ምእምናትን ያሰቃዩ፣ ከዚያም ያልተጸጸቱ ለእነርሱ የገሀነም ቅጣት አልላቸው፡፡ ለእነርሱም የመቃጠሉ ስቃይ አልላቸው፡፡
إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَهُمْ جَنَّاتٌ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ ۚ ذَٰلِكَ الْفَوْزُ الْكَبِيرُ (11)
እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ ለእነርሱ ከሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸው ገነቶች አሏቸው፡፡ ይህ ታላቅ ማግኘት ነው፡፡
إِنَّ بَطْشَ رَبِّكَ لَشَدِيدٌ (12)
የጌታህ በኀይል መያዝ ብርቱ ነው፡፡
إِنَّهُ هُوَ يُبْدِئُ وَيُعِيدُ (13)
እነሆ እርሱ መፍጠርን ይጀምራል፤ ይመልሳልም፡፡
وَهُوَ الْغَفُورُ الْوَدُودُ (14)
እርሱም ምሕረተ ብዙ ወዳድ ነው፡፡
ذُو الْعَرْشِ الْمَجِيدُ (15)
የዙፋኑ ባለቤት የላቀው ነው፡፡
فَعَّالٌ لِّمَا يُرِيدُ (16)
የሚሻውን ሁሉ ሠሪ ነው፡፡
هَلْ أَتَاكَ حَدِيثُ الْجُنُودِ (17)
የሰራዊቶቹ ወሬ መጣልህን
فِرْعَوْنَ وَثَمُودَ (18)
የፈርዖንና የሰሙድ፤ (ወሬ)፡፡
بَلِ الَّذِينَ كَفَرُوا فِي تَكْذِيبٍ (19)
በእውነቱ እነዚያ የካዱት በማስተባበል ውስጥ ናቸው፡፡
وَاللَّهُ مِن وَرَائِهِم مُّحِيطٌ (20)
አላህም በዙሪያቸው (በዕውቀቱ) ከባቢ ነው፡፡
بَلْ هُوَ قُرْآنٌ مَّجِيدٌ (21)
ይልቁንም እርሱ የከበረ ቁርኣን ነው፡፡
فِي لَوْحٍ مَّحْفُوظٍ (22)
የተጠበቀ በኾነ ሰሌዳ ውስጥ ነው፡፡
❮ Previous Next ❯

Surahs from Quran :

1- Fatiha2- Baqarah
3- Al Imran4- Nisa
5- Maidah6- Anam
7- Araf8- Anfal
9- Tawbah10- Yunus
11- Hud12- Yusuf
13- Raad14- Ibrahim
15- Hijr16- Nahl
17- Al Isra18- Kahf
19- Maryam20- TaHa
21- Anbiya22- Hajj
23- Muminun24- An Nur
25- Furqan26- Shuara
27- Naml28- Qasas
29- Ankabut30- Rum
31- Luqman32- Sajdah
33- Ahzab34- Saba
35- Fatir36- Yasin
37- Assaaffat38- Sad
39- Zumar40- Ghafir
41- Fussilat42- shura
43- Zukhruf44- Ad Dukhaan
45- Jathiyah46- Ahqaf
47- Muhammad48- Al Fath
49- Hujurat50- Qaf
51- zariyat52- Tur
53- Najm54- Al Qamar
55- Rahman56- Waqiah
57- Hadid58- Mujadilah
59- Al Hashr60- Mumtahina
61- Saff62- Jumuah
63- Munafiqun64- Taghabun
65- Talaq66- Tahrim
67- Mulk68- Qalam
69- Al-Haqqah70- Maarij
71- Nuh72- Jinn
73- Muzammil74- Muddathir
75- Qiyamah76- Insan
77- Mursalat78- An Naba
79- Naziat80- Abasa
81- Takwir82- Infitar
83- Mutaffifin84- Inshiqaq
85- Buruj86- Tariq
87- Al Ala88- Ghashiya
89- Fajr90- Al Balad
91- Shams92- Lail
93- Duha94- Sharh
95- Tin96- Al Alaq
97- Qadr98- Bayyinah
99- Zalzalah100- Adiyat
101- Qariah102- Takathur
103- Al Asr104- Humazah
105- Al Fil106- Quraysh
107- Maun108- Kawthar
109- Kafirun110- Nasr
111- Masad112- Ikhlas
113- Falaq114- An Nas