The Quran in Amharic - Surah Lail translated into Amharic, Surah Al-Layl in Amharic. We provide accurate translation of Surah Lail in Amharic - الأمهرية, Verses 21 - Surah Number 92 - Page 595.
وَاللَّيْلِ إِذَا يَغْشَىٰ (1) በሌሊቱ እምላለሁ (በጨለማው) በሚሸፍን ጊዜ፡፡ |
وَالنَّهَارِ إِذَا تَجَلَّىٰ (2) በቀኑም፤ በተገለጸ ጊዜ፡፡ |
وَمَا خَلَقَ الذَّكَرَ وَالْأُنثَىٰ (3) ወንድንና ሴትን በፈጠረውም (አምላክ እምላለሁ)፡፡ |
إِنَّ سَعْيَكُمْ لَشَتَّىٰ (4) ሥራችሁ በእርግጥ የተለያየ ነው፡፡ |
فَأَمَّا مَنْ أَعْطَىٰ وَاتَّقَىٰ (5) የሰጠ ሰውማ ጌታውን የፈራም፡፡ |
وَصَدَّقَ بِالْحُسْنَىٰ (6) በመልካሚቱም (እምነት) ያረጋገጠ፤ |
فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْيُسْرَىٰ (7) ለገሪቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡ |
وَأَمَّا مَن بَخِلَ وَاسْتَغْنَىٰ (8) የሰሰተ ሰውማ የተብቃቃም፤ (በራሱ የተመካ)፤ |
وَكَذَّبَ بِالْحُسْنَىٰ (9) በመልካሚቱ (እምነት) ያሰተባበለም፤ |
فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْعُسْرَىٰ (10) ለክፉይቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡ |
وَمَا يُغْنِي عَنْهُ مَالُهُ إِذَا تَرَدَّىٰ (11) በወደቀም ጊዜ ገንዘቡ ከእርሱ ምንም አይጠቅመውም፡፡ |
إِنَّ عَلَيْنَا لَلْهُدَىٰ (12) ቅኑን መንገድ መግለጽ በእኛ ላይ አለብን፡፡ |
وَإِنَّ لَنَا لَلْآخِرَةَ وَالْأُولَىٰ (13) መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም ዓለም የእኛ ናቸው፡፡ |
فَأَنذَرْتُكُمْ نَارًا تَلَظَّىٰ (14) የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ (በላቸው)፡፡ |
لَا يَصْلَاهَا إِلَّا الْأَشْقَى (15) ከጠማማ በቀር ሌላ የማይገባት የኾነችን፡፡ |
الَّذِي كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ (16) ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝ የሸሸው፡፡ |
وَسَيُجَنَّبُهَا الْأَتْقَى (17) አላህን በጣም ፈሪውም በእርግጥ ይርቃታል፡፡ |
الَّذِي يُؤْتِي مَالَهُ يَتَزَكَّىٰ (18) ያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን (ለድኾች) የሚሰጠው፡፡ |
وَمَا لِأَحَدٍ عِندَهُ مِن نِّعْمَةٍ تُجْزَىٰ (19) ለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም፡፡ |
إِلَّا ابْتِغَاءَ وَجْهِ رَبِّهِ الْأَعْلَىٰ (20) ግን የታላቅ ጌታውን ውዴታ ለመፈለግ (ይህንን ሠራ)፡፡ |
وَلَسَوْفَ يَرْضَىٰ (21) ወደፊትም በእርግጥ ይደሰታል፡፡ |