×

በአላህም መንገድ የሚሰደድ ሰው በምድር ውስጥ ብዙ መሰደጃንና ምቾትን ያገኛል፡፡ ወደ አላህና 4:100 Amharic translation

Quran infoAmharicSurah An-Nisa’ ⮕ (4:100) ayat 100 in Amharic

4:100 Surah An-Nisa’ ayat 100 in Amharic (الأمهرية)

Quran with Amharic translation - Surah An-Nisa’ ayat 100 - النِّسَاء - Page - Juz 5

﴿۞ وَمَن يُهَاجِرۡ فِي سَبِيلِ ٱللَّهِ يَجِدۡ فِي ٱلۡأَرۡضِ مُرَٰغَمٗا كَثِيرٗا وَسَعَةٗۚ وَمَن يَخۡرُجۡ مِنۢ بَيۡتِهِۦ مُهَاجِرًا إِلَى ٱللَّهِ وَرَسُولِهِۦ ثُمَّ يُدۡرِكۡهُ ٱلۡمَوۡتُ فَقَدۡ وَقَعَ أَجۡرُهُۥ عَلَى ٱللَّهِۗ وَكَانَ ٱللَّهُ غَفُورٗا رَّحِيمٗا ﴾
[النِّسَاء: 100]

በአላህም መንገድ የሚሰደድ ሰው በምድር ውስጥ ብዙ መሰደጃንና ምቾትን ያገኛል፡፡ ወደ አላህና ወደ መልክተኛውም ስደተኛ ኾኖ ከቤቱ የሚወጣ ከዚያም (በመንገድ) ሞት የሚያገኘው ሰው ምንዳው በእርግጥ አላህ ዘንድ ተረጋገጠ፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡

❮ Previous Next ❯

ترجمة: ومن يهاجر في سبيل الله يجد في الأرض مراغما كثيرا وسعة ومن, باللغة الأمهرية

﴿ومن يهاجر في سبيل الله يجد في الأرض مراغما كثيرا وسعة ومن﴾ [النِّسَاء: 100]

❮ Previous Next ❯

Verse in more languages

Transliteration Bangla Bosnian German English Persian French Hindi Indonesian Kazakh Dutch Russian Spanish Turkish Urdu Uzbek