×

(እርሱ) ያ ለናንተ ምድርን ምንጣፍ ሰማይንም ጣራ ያደረገ ነው፤ ከሰማይም (ከደመና) ውሃን 2:22 Amharic translation

Quran infoAmharicSurah Al-Baqarah ⮕ (2:22) ayat 22 in Amharic

2:22 Surah Al-Baqarah ayat 22 in Amharic (الأمهرية)

Quran with Amharic translation - Surah Al-Baqarah ayat 22 - البَقَرَة - Page - Juz 1

﴿ٱلَّذِي جَعَلَ لَكُمُ ٱلۡأَرۡضَ فِرَٰشٗا وَٱلسَّمَآءَ بِنَآءٗ وَأَنزَلَ مِنَ ٱلسَّمَآءِ مَآءٗ فَأَخۡرَجَ بِهِۦ مِنَ ٱلثَّمَرَٰتِ رِزۡقٗا لَّكُمۡۖ فَلَا تَجۡعَلُواْ لِلَّهِ أَندَادٗا وَأَنتُمۡ تَعۡلَمُونَ ﴾
[البَقَرَة: 22]

(እርሱ) ያ ለናንተ ምድርን ምንጣፍ ሰማይንም ጣራ ያደረገ ነው፤ ከሰማይም (ከደመና) ውሃን ያወረደ በርሱም ከፍሬዎች ለናንተ ሲሳይን ያወጣ ነው፡፡ እናንተም (ፈጣሪነቱን) የምታውቁ ስትኾኑ ለአላህ ባላንጣዎችን አታድርጉ፡፡

❮ Previous Next ❯

ترجمة: الذي جعل لكم الأرض فراشا والسماء بناء وأنزل من السماء ماء فأخرج, باللغة الأمهرية

﴿الذي جعل لكم الأرض فراشا والسماء بناء وأنزل من السماء ماء فأخرج﴾ [البَقَرَة: 22]

❮ Previous Next ❯

Verse in more languages

Transliteration Bangla Bosnian German English Persian French Hindi Indonesian Kazakh Dutch Russian Spanish Turkish Urdu Uzbek