القرآن باللغة الأمهرية - سورة الفاتحة مترجمة إلى اللغة الأمهرية، Surah Fatiha in Amharic. نوفر ترجمة دقيقة سورة الفاتحة باللغة الأمهرية - Amharic, الآيات 7 - رقم السورة 1 - الصفحة 1.

| بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ (1) በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡ |
| الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ (2) ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤ |
| الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ (3) እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ |
| مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ (4) የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡ |
| إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ (5) አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡ |
| اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ (6) ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡ |
| صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ (7) የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡ |