القرآن باللغة الأمهرية - سورة الأعلى مترجمة إلى اللغة الأمهرية، Surah Al Ala in Amharic. نوفر ترجمة دقيقة سورة الأعلى باللغة الأمهرية - Amharic, الآيات 19 - رقم السورة 87 - الصفحة 591.
سَبِّحِ اسْمَ رَبِّكَ الْأَعْلَى (1) ከሁሉ በላይ የኾነውን ጌታህን ስም አሞግሥ፡፡ |
الَّذِي خَلَقَ فَسَوَّىٰ (2) የዚያን (ሁሉን ነገር) የፈጠረውን ያስተካከለውንም፡፡ |
وَالَّذِي قَدَّرَ فَهَدَىٰ (3) የዚያንም የወሰነውን፡፡ (ለተፈጠረለት ነገር) የመራውንም፡፡ |
وَالَّذِي أَخْرَجَ الْمَرْعَىٰ (4) የዚያንም ግጦሽን (ለምለም አድርጎ) ያወጣውን፡፡ |
فَجَعَلَهُ غُثَاءً أَحْوَىٰ (5) (ከዚያ) ደረቅ ጥቁር ያደረገውንም (አምላክ ስም አሞግስ)፡፡ |
سَنُقْرِئُكَ فَلَا تَنسَىٰ (6) (ቁርኣንን) በእርግጥ እናስነብብሃለን፤ አትረሳምም፡፡ |
إِلَّا مَا شَاءَ اللَّهُ ۚ إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ (7) አላህ ከሻው ነገር በስተቀር፡፡ እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና፡፡ |
وَنُيَسِّرُكَ لِلْيُسْرَىٰ (8) ለገሪቱም (ሕግጋት) እንገጥምሃለን፡፡ |
فَذَكِّرْ إِن نَّفَعَتِ الذِّكْرَىٰ (9) ግሣጼይቱ ብትጠቅም (ሰዎችን) ገሥጽም፡፡ |
سَيَذَّكَّرُ مَن يَخْشَىٰ (10) (አላህን) የሚፈራ ሰው በእርግጥ ይገሠጻል፡፡ |
وَيَتَجَنَّبُهَا الْأَشْقَى (11) መናጢውም ይርቃታል፡፡ |
الَّذِي يَصْلَى النَّارَ الْكُبْرَىٰ (12) ያ ታላቂቱን እሳት የሚገባው፡፡ |
ثُمَّ لَا يَمُوتُ فِيهَا وَلَا يَحْيَىٰ (13) ከዚያም በእርሷ ውስጥ አይሞትም ሕያውም አይኾንም፡፡ |
قَدْ أَفْلَحَ مَن تَزَكَّىٰ (14) የተጥራራ ሰው በእርግጥ ዳነ፡፡ |
وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّىٰ (15) የጌታውንም ስም ያወሳና የሰገደ፡፡ |
بَلْ تُؤْثِرُونَ الْحَيَاةَ الدُّنْيَا (16) ይልቁንም ቅርቢቱን ሕይወት ትመርጣላችሁ፡፡ |
وَالْآخِرَةُ خَيْرٌ وَأَبْقَىٰ (17) መጨረሻይቱ (ሕይወት) በላጭ ሁል ጊዜ ዘውታሪም ስትኾን፡፡ |
إِنَّ هَٰذَا لَفِي الصُّحُفِ الْأُولَىٰ (18) ይህ በፊተኞቹ መጻሕፍት ውስጥ ያልለ ነው፡፡ |
صُحُفِ إِبْرَاهِيمَ وَمُوسَىٰ (19) በኢብራሂምና በሙሳ ጽሑፎች ውስጥ፡፡ |