القرآن باللغة الأمهرية - سورة الهُمَزَة مترجمة إلى اللغة الأمهرية، Surah Humazah in Amharic. نوفر ترجمة دقيقة سورة الهُمَزَة باللغة الأمهرية - Amharic, الآيات 9 - رقم السورة 104 - الصفحة 601.
وَيْلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ (1) ለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡ |
الَّذِي جَمَعَ مَالًا وَعَدَّدَهُ (2) ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበውም) ለኾነ ፤(ወዮለት)፡፡ |
يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُ أَخْلَدَهُ (3) ገንዘቡ የሚያዘወትረው መኾኑን ያስባል፡፡ |
كَلَّا ۖ لَيُنبَذَنَّ فِي الْحُطَمَةِ (4) ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡ |
وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحُطَمَةُ (5) ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ |
نَارُ اللَّهِ الْمُوقَدَةُ (6) የተነደደችው የአላህ እሳት ናት፡፡ |
الَّتِي تَطَّلِعُ عَلَى الْأَفْئِدَةِ (7) ያቺ በልቦች ላይ የምትዘልቅ የኾነችው፡፡ |
إِنَّهَا عَلَيْهِم مُّؤْصَدَةٌ (8) እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋጀች ናት፡፡ |
فِي عَمَدٍ مُّمَدَّدَةٍ (9) በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ (የተዘጋች ናት)፡፡ |